Head of Procurement and Asset Management Department

Position:

Organization: Horizon Plantations

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በግዢ እና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 10-8 አመት፣ ከዚህም ውስጥ 6-4አመት በሃላፊነት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ ወደ ብስራተ ገብርኤል በሚወስደው መንገድ ላይ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት አጠገብ መና ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የሰው ሃብት ስራ አመራር ክፍል በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Purchase & Supply Management, Marketing, Accounting or in a related field of study with relevant work experience, out of which 6-4 years in managerial position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ ወደ ብስራተ ገብርኤል በሚወስደው መንገድ ላይ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት አጠገብ መና ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የሰው ሃብት ስራ አመራር ክፍል በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Jan 22, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1