Position:
Organization: Burayu Development PLC
የቅጥር ሁኔታ፡ ከሙከራ በኋላ በቋሚነት
የሥራ ቦታ፡ አዳማ ከተማ በሚገኘው ኩሪፍቱ
ደመወዝ : በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በአቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ስራ አመራር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
6/8 ዓመት በሥራ መደቡ ላይ የሠራ ከዚህ ውስጥ 2 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዳማ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ የሰው ሃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 05 በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: kuriftuhr@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251222120925/ +251911690645 መደወል ይችላሉ።
Deadline: May 22, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1