Head of Revenue and Credit Management and Monitoring Department

Position:

Organization: Aleta Land Coffee PLC

Not Specified

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ደመወዝ: በስምምነት

ብዛት፡ 1

የስራ መስፈርቶች፡

የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በፋይናንስ እና አካውንቲግ፣ አካውንቲግ፣ ፕብሊክ ፋይናንስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተዛማጅ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 8/6 ዓመት ከምርቃን በኋላ የተገኘ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ ያላት ከዚህ ውስጥ 4 አመት በሃላፊነት የስራ/ች ጥሩ የሚባል መሰራታዊ የኮምፕዉተር አጠቃቀም እውቀት ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጃክሮስ ሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's degree in Finance and Accounting, Accounting, Public Finance, Business Management, Management, Economics or in a related field of study with relevant work experience, out of which 4 years of this in a responsible position. Good working knowledge of computer usage How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጃክሮስ ሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Jun 30, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue