Position:
Organization: Kokeb Flour and Pasta Factory Plc
የመጀመሪያ ድግሪ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
በተመሳሳይ ሙያ የ2/6 ዓመት የሠራ/የሠራች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደብረ ዘይት መንገድ ሳሪስ ከዳማ ሆቴል ገባ ብሎ ባለው መንገድ 58 ማዞሪያ በመገኘት ወይም ኢሜል: kokebflour@gmail.com / hr.kokebflour@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114711380/ +25114191512 ይደውሉ።
Deadline: May 30, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1