Head of Transportation Services

Position:

Organization: Ethiopian Technology Authority (ETA)

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 9645

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የሰራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በማኔጅመንት፣ አውቶሞቲቭ፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 8 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ አምቼ ጎን የጥራት መንደር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለስልጣን ቢሮ የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ የስራ ክፍል በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25111130866

Job Requirements Bachelor's Degree in Management, Automotive Technology, Purchase & supply management, Economics or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ አምቼ ጎን የጥራት መንደር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለስልጣን ቢሮ የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ የስራ ክፍል በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25111130866

Deadline: Oct 17, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue