Health Officer

Position:

Organization: Addis Ababa Bureau of Women, Children & Social Affairs

Not Specified

ብዛት፡1

ደመወዝ፡ 12566

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በጤና መኮንን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች 

የስራ ልምድ፡

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በደጃች ዉቤ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ህንፃ ባለው ቢሮአችን ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Job Requirements Applicants for this position must hold a Diploma in Nursing or related field of study. Those candidates with a level educational qualifications should submit their valid Certificate of Competency(COC). How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በደጃች ዉቤ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ህንፃ ባለው ቢሮአችን ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Deadline: Mar 19, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1