Health Professional/Nurse

Position:

Organization: Addis Ababa City Administration Cleaning Management Agency

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 12566

  • የስራ ቦታ፡ የአዲስ አበባ የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ቢሮ

የማመልከቻ መመሪያ

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ቅጂ ኮፒ/ጋር በመያዝ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ መ/ቤት ፒያሳ በተለምዶ እሪ በከንቱ ተብሎ በሚጠራው 15 ቀበሌ ኢትዮ ሰራሚክ ጎን /ማዕካለዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ፊት ለፊት / ቢቲ ታወር ፈረኒቸር) የሰው ሃብት ዳይሬክቶሬት 9ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251112750002 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Job Requirements የኮሌጅ ዲፕሎማ በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ቅጂ ኮፒ/ጋር በመያዝ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ መ/ቤት ፒያሳ በተለምዶ እሪ በከንቱ ተብሎ በሚጠራው 15 ቀበሌ ኢትዮ ሰራሚክ ጎን /ማዕካለዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ፊት ለፊት / ቢቲ ታወር ፈረኒቸር) የሰው ሃብት ዳይሬክቶሬት 9ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

Deadline: Jun 24, 2026, 12:00 AM

Location: Piassa

Amount: 1