Heavy Truck Driver

Position:

Organization: Intrinsic Consultancy PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ : 10ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ የታደሰ የደረቅ ሶስት ወይም አምስተኛ /5ተኛ/ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ያለው

የሥራ ልምድ: ከ 5 ዓመት በላይ

ብዛት :70

ዋና ዋና የሥራ ኃላፊነቶች

  • ተሽከርካሪውን ከጭነት መነሻ ቦታ እስከ መድረሻው በጥንቃቄና በተስማማው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማሽከርከር።

  • የትራንስፖርትና የምርት ማስረከቢያ ሰነዶች በትክክል መሞላታቸውንና ለሚመለከተው አካል መቅረባቸውን ማረጋገጥ።

  • ምርቱን በትክክለኛው መጠንና ጥራት ለተቀባዩ ማስረከብ።

  • አነስተኛ የተሽከርካሪ ብልሽቶችን ማስተካከል፤ እንዲሁም ማንኛውንም ክስተት ወይም አደጋ አስፈላጊው እርምጃ እንዲወሰድ ወዲያውኑ ሪፖርት ማድረግ።

  • የትራፊክ ሕጎችንና የድርጅቱን ደንቦች አክብሮ መሥራት።

  • በጭነት መኪናዎች ላይ ቅድመ የብልሽት ምርመራ ማድረግና ውጤቱን ለሚመለከተው ኃላፊ ማሳወቅ።

  • በመርሐ ግብሩ መሠረት የተያዙ የተሽከርካሪ ጥገናና ሰርቪስ ሥራዎች በወቅቱ መከናወናቸውን ማረጋገጥ።

  • የጭነት መኪናዎች ሁልጊዜ ንጹሕና በጥሩ ሁኔታ እንዲጠበቁ ማድረግ።

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ከታች የተቀመጠውን አምልክት/ች የሚለውን በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ ለበልጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251954993171

Job Requirements 10ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ የታደሰ የደረቅ ሶስት ወይም አምስተኛ /5ተኛ/ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ያለው ዋና ዋና የሥራ ኃላፊነቶች - ተሽከርካሪውን ከጭነት መነሻ ቦታ እስከ መድረሻው በጥንቃቄና በተስማማው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማሽከርከር። - የትራንስፖርትና የምርት ማስረከቢያ ሰነዶች በትክክል መሞላታቸውንና ለሚመለከተው አካል መቅረባቸውን ማረጋገጥ። - ምርቱን በትክክለኛው መጠንና ጥራት ለተቀባዩ ማስረከብ። - አነስተኛ የተሽከርካሪ ብልሽቶችን ማስተካከል፤ እንዲሁም ማንኛውንም ክስተት ወይም አደጋ አስፈላጊው እርምጃ እንዲወሰድ ወዲያውኑ ሪፖርት ማድረግ። - የትራፊክ ሕጎችንና የድርጅቱን ደንቦች አክብሮ መሥራት። - በጭነት መኪናዎች ላይ ቅድመ የብልሽት ምርመራ ማድረግና ውጤቱን ለሚመለከተው ኃላፊ ማሳወቅ። - በመርሐ ግብሩ መሠረት የተያዙ የተሽከርካሪ ጥገናና ሰርቪስ ሥራዎች በወቅቱ መከናወናቸውን ማረጋገጥ። How to Apply አመልካቾች ከታች የተቀመጠውን አምልክት/ች የሚለውን በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ ለበልጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251954993171

Deadline: Aug 26, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 70