Heavy Truck Driver

Position:

Organization: Tabor Ceramic Products SC

Not Specified

  • ብዛት፡ 3

  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እንዲሁም 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 3 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ሴንቼሪ ሞል መንገድ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚ/ር አጠገብ ፒካን ህንጻ 2ተኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል aahrofficer@taborceramics.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251978767823 ይድውሉ።

Job Requirements Completion of 12th Grade with a valid grade 4 driver's license and relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ሴንቼሪ ሞል መንገድ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚ/ር አጠገብ ፒካን ህንጻ 2ተኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል aahrofficer@taborceramics.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251978767823 ይድውሉ።

Deadline: Dec 22, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 3