Heavy Truck Driver
Position:
Organization: Enyi General Business PLC
Not Specified
- ብዛት፡ 5
- ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እንዲሁም 4ኛ ወይም 5ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 7 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ከድሮ አንበሳ መድሃኒት ቤት ከፍ ብሎ በሚገኘው 3ኤፍ ህንጻ 8ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 808 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251919344995 ይደውሉ።
Deadline: Jan 19, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 5
