Heavy Truck Driver
Position:
Organization: Samaria Trading One Member PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በቀድሞ 5 ኛ በአዲሱ ደረቅ-3 የማሽከርከር ፍቃድ ያለው ቢሆን ይመረጣል።
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው እና ኮኮት የመንዳት ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
የስራ ቦታ፡ ከ አ.አ - ዳንጎቴ እና ከ አ.አ - ለሚ
ብዛት፡ 3
ደሞዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ከባድ የጭነት መኪናዎችን (FSR, Iveco, Sino Truck ወዘተ) የትራፊክ ሕግንና የተቋሙን የደህንነት መመሪያ በማክበር በኃላፊነት ማሽከርከር
ጭነቶች በመኪናው ላይ በትክክል መጫናቸውን፣ ሚዛናቸውን መጠበቁንና በአግባቡ መታሰራቸውን (መሸፈናቸውን) ማረጋገጥ።
ከጉዞ በፊትና በኋላ የመኪናውን ሞተር፣ ዘይት፣ ውሃ፣ የፍሬን ሥርዓት እና የጎማ ሁኔታ በዝርዝር መፈተሽ
መኪናው ጥገና በሚያስፈልገው ወቅት ለቅርብ ኃላፊ ሪፖርት ማድረግና የጥገና ሂደቱን መከታተል
የተሽከርካሪውን የውስጥና የውጭ ንጽህና በየቀኑ መጠበቅ
የሥራ ሰዓትን፣ የነዳጅ አጠቃቀምንና የተከናወኑ ተግባራትን የሚገልጽ የዕለት ሪፖርት ለቅርብ ኃላፊ ማቅረብ
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን እንዲሁም ካሪኩለም ቪቴ በማያያዝ በኢ-ሜይል አድራሻችን eyuhradmasu@gmail.com በመላክ መመዝገብ ትላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ፡ +251904513935
Job Requirements 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በቀድሞ 5ኛ በአዲሱ ደረቅ-3 የማሽከርከር ፍቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ከባድ የጭነት መኪናዎችን (FSR, Iveco, Sino Truck ወዘተ) የትራፊክ ሕግንና የተቋሙን የደህንነት መመሪያ በማክበር በኃላፊነት ማሽከርከር - ጭነቶች በመኪናው ላይ በትክክል መጫናቸውን፣ ሚዛናቸውን መጠበቁንና በአግባቡ መታሰራቸውን (መሸፈናቸውን) ማረጋገጥ - ከጉዞ በፊትና በኋላ የመኪናውን ሞተር፣ ዘይት፣ ውሃ፣ የፍሬን ሥርዓት እና የጎማ ሁኔታ በዝርዝር መፈተሽ - መኪናው ጥገና በሚያስፈልገው ወቅት ለቅርብ ኃላፊ ሪፖርት ማድረግና የጥገና ሂደቱን መከታተል - የተሽከርካሪውን የውስጥና የውጭ ንጽህና በየቀኑ መጠበቅ - የሥራ ሰዓትን፣ የነዳጅ አጠቃቀምንና የተከናወኑ ተግባራትን የሚገልጽ የዕለት ሪፖርት ለቅርብ ኃላፊ ማቅረብ How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን እንዲሁም ካሪኩለም ቪቴ በማያያዝ በኢ-ሜይል አድራሻችን eyuhradmasu@gmail.com በመላክ መመዝገብ ትላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ፡ +251904513935Deadline: Apr 30, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 3
