Heavy Truck Driver
Position:
Organization: Solomon tadesse freight forward
Not Specified
የሥራ መስፈርት:
የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ የታደሰ የደረቅ ሶስት ወይም አምስተኛ /5ተኛ/ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና ከባድ መኪና ተሸከርካሪ አሽከርካሪ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ያለው
የሥራ ልምድ: 7- 10 ዓመት እና ከዛ በላይ ከባድ መኪና ተሸከርካሪ አሽከርካሪነት ያገለገለ
ተግባራት እና ኃላፊነቶች:
ዕለታዊ የፍተሻ ስራዎችን ማከናወን (ዘይት፣ ብሬክ፣ ጎማ)፣ ጥቃቅን ጥገናዎችን ማድረግ እና የመኪናውን ጥራት ጠብቆ ማቆየት
ትጉህ እና በጥንካሬ ለመስራት ዝግጁ የሆነ
የሲጋራ እና የአልኮል ሱስ የሌለበት
ከፖሊስ ጣቢያ የባህሪ ማረጋገጫ (Police Clearance) ማቅረብ የሚችል
የሥራ ዋስትና (Employment Guarantor) ማቅረብ የሚችል
የማመልከቻ መመርያ፡
ከላይ የተገለፀዉን የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ የምታሞሉ እአመልካቾች አመልክት/ች የሚለውን በመጫን ማመልከት ትችላችሁ፡፡
Job Requirements 10ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ የታደሰ የደረቅ ሶስት ወይም አምስተኛ /5ተኛ/ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና ከባድ መኪና ተሸከርካሪ አሽከርካሪ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ያለው ተግባራት እና ኃላፊነቶች: - ትጉህ እና በጥንካሬ ለመስራት ዝግጁ የሆነ - የሲጋራ እና የአልኮል ሱስ የሌለበት - ከፖሊስ ጣቢያ የባህሪ ማረጋገጫ (Police Clearance) ማቅረብ የሚችል - የሥራ ዋስትና (Employment Guarantor) ማቅረብ የሚችል - ዕለታዊ የፍተሻ ስራዎችን ማከናወን (ዘይት፣ ብሬክ፣ ጎማ)፣ ጥቃቅን ጥገናዎችን ማድረግ እና የመኪናውን ጥራት ጠብቆ ማቆየት How to Apply ከላይ የተገለፀዉን የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ የምታሞሉ እአመልካቾች አመልክት/ች የሚለውን በመጫን ማመልከት ትችላችሁ፡፡Deadline: Mar 19, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 4
