Heavy Truck Driver (V)

Position:

Organization: Ethiopian Trading Businesses Corporation

Not Specified

  • ብዛት፡ 10

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ(ሳሪስ)

  • የስራ ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ደመወዝ፡ 18919 ብር

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ: 12/10/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከታወቀ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም በደረቅ ጭነት III ወይም በቀድሞው 5ኛ ደረጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

  • የሥራ ልምድ: ከምርቃ በኋላ 6/8 አመት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊት ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የዘርፍ ዋና መ/ቤት ሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ+ 251114376533/ +251924435679 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Completion of 12th/10th or 8th Grade with Previous 5th\New Dry 3rd Grade Driving License with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊት ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የዘርፍ ዋና መ/ቤት ሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114376533/ +251924435679 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 15, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 10

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue