Position:
Organization: Tekhaf Trading PLC
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት፡ 2
የስራ ቦታ፡ቃሊቲ ውሃልማት አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የት/ት ደረጃ፡ 12ኛ/10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ደረቅ 3 ሹፌር ወይም የቀድሞው 5ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው
የስራ ልምድ፡ 2/4/6 ዓመት በትራንስፖርት ንግድ ዘርፍ በተሰማሩ ተቋማት በአውቶ ጥገና ነክ ተግባራት እና በመሳሰሉት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቦሌ ሱር ኮንስትራክሽን ህንጻ 12ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት በኢሜል: hr@tekhaftrading.com /careers@tekhaftrading.com. በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። በለጠ መረጃ +251114703793 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Completion of 12th/10th/8th Grade Dry 3nd /Previous 5th Grade Driving License with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቦሌ ሱር ኮንስትራክሽን ህንጻ 12ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት በኢሜል: hr@tekhaftrading.com /careers@tekhaftrading.com. በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። በለጠ መረጃ +251114703793 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 6, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2