Position:
Organization: Abyssinica Wood Processing PLC
ብዛት፡1
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ:አዲስ አበባ
የት/ት ደርጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በእንጨት ቴክኖሎጂ፣ ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 5 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ መብራት ሃይል ዲ.ኤም.ሲ ሪል ስቴት ህንጻ 9 ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል info@abyssinicawood.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251900124264ይደውሉ።
Deadline: Sep 2, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1