Hospitality and Cleaning Staff

Position:

Organization: Ethiopian Institute of Certified Public Accountants(ETICPA)

Not Specified

የስራው ዓላማ

ለሥራ ምቹ እና ደህንነቱ የተጠበቀ አካባቢ ለመፍጠር የቢሮውን ንጽህና፣ ጽዳት እና ሥርዓት መጠበቅ እንዲሁም የሻይ ቡና አገልግሎት መስጠት

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች

  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት

  • ብዛት፡ 2

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

የመስተንግዶ አገልግሎት

  •  ለሠራተኞች እና ለደንበኞች ሻይ፣ ቡና እና ሌሎች መጠጦችን ማዘጋጀትና ማቅረብ።

  • የመስተንግዶ ቦታዎች ንጽህና እና ሥርዓት መጠበቁን ማረጋገጥ።

  • የዕቃዎችን (ሲኒ፣ ብርጭቆ ወዘተ) እና ቁሳቁሶችን ክምችትን መቆጣጠር፤ ማስተዳደር እና ንጽህና መጠበቅ፡፡

  • አስፈላጊ ቁሳቁሶች ሲጎድሉ ለቅርብ ሃላፊ ሪፖርት ማድረግ።

የጽዳት አገልግሎት

  • ቢሮዎችን፣ የስብሰባ አዳራሾችን፣ ኮሪደሮችን እና መጸዳጃ ቤቶችን በየቀኑ ማጽዳት

  • የቢሮ እቃዎችን፣ መሣሪያዎችን እና ጠረጴዛዎችን አቧራ ማጽዳት

  • ቆሻሻን በአግባቡ ማስወገድ እና የንጽህና ደረጃን መጠበቅ

  • የጽዳት ዕቃዎችንና ቁሳቁሶችን መከታተል በአግባቡ መጠቀም እና ማስቀመጥ

  • ጥገና የሚያስፈልጋቸው ነገሮች (የውሃ ፍሳሽ፣ ብልሽቶች ወዘተ) ሲያጋጥሙ ሪፖርት ማድረግ

  • በስብሰባዎች እና ዝግጅቶች ወቅት መሠረታዊ የቢሮ ዝግጅቶችን መደገፍ

  • በቅርብ ሃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ተግባራትን ማከናወን

  • ስለ ጽዳት ዕቃዎች አጠቃቀም፣ ስለንጽህና አጠባበቅ እና የምግብ ደህንነት አጠባበቅ ግንዛቤ ያላት

ክህሎቶች

  • ታማኝነት እና ሰዓት አክባሪነት

  • ለሥራ ትኩረት መስጠት

  • ዲሲፕሊን እና ኃላፊነት መውሰድ

  • የተስተካከለ አለባበስ እና ለሥራው የሚያስፈልግ አካላዊ ብቃት

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች 6 ኪሎ ግብጽ ኢምባሲ ፊት ለፊት በማዳጋስካር ጎዳና ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301 ወይም 302 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ40 ዓመት በታች መሆን አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0977472017 ይደውሉ፡፡

Job Requirements 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች 6 ኪሎ ግብጽ ኢምባሲ ፊት ለፊት በማዳጋስካር ጎዳና ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301 ወይም 302 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ40 ዓመት በታች መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0977472017 ይደውሉ፡፡

Deadline: May 23, 2026, 12:00 AM

Location: Sidist Kilo

Amount: 2