Human Resource Admisntration
Position:
Organization: KARAVAN TRADING PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የስራ ልምድ: በማኔጅመንት ዲፕሎማ/ዲግሪ ያላት 5 ዓመት የስራ ልምድ
ብዛት: 2
ደምወዝ፡- በስምምነት
የስራ ቦታ: መገናኛ
የማመልከቻ መመርያ
የመመዝገቢያ ቀን፡- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ
የመመዝገቢያ ቦታ፡- መገናኛ ቤቴልሄም ፕላዛ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 725
ተመዝጋቢዎች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ክላሰር ጋር በመያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር፡- +251990384812
Job Requirements BA Degree or Diploma in Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ቤቴልሄም ፕላዛ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 725 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251990384812 ይደውሉ።Deadline: Nov 28, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
