Position:
Organization: Yoab Trading PLC
የመጀመሪያ ድግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት፤ በሰውኃይል አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
በሙያው ሁለት አመት እና ከዛ በላይ ቀጥተኛ የሆነ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
በቅጥር ምልመላ፤መረጣ እና የሰውኃይል አስተዳደር ሥራዎችን የሚከታተል እና ብቁ የሆነ እውቀት እና አክህሎት ያለው
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አምቸ ጎን ጆኒ ጋራጅ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋ/ቢሮ በመገኘት ወይንም በኢሜል፡ yoabtrading@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116910074/+251116910075/+251973565656 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Business Management, Human Resources Management, or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አምቸ ጎን ጆኒ ጋራጅ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋ/ቢሮ በመገኘት ወይንም በኢሜል፡ yoabtrading@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116910074/+251116910075/+251973565656 ይደውሉ።Deadline: May 12, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2