- ብዛት፡ 6
- ደመወዝ፡ 12379
- የስራ ቦታ፡ ጅግጅጋ፣ጎዴ፣ጭሮ፣አዳማ፣ጎባ፣መቀሌ
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የሰው ሃብት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 7 አመት
የማመልከቻ መመሪያ፡
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ፒያሳ ከጣይቱ ሆቴል ጀርባ ከኢትዮ ሴራሚክ ጎን በሚገኘው በዋናው መ/ቤት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ህንጻ ቁጥር- 2 በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111550334/+25111576906 ይደውሉ።
Job Requirements
Bachelor's Degree in Public Management, Business Administration, Business Management, Human Resource Management or a related field with relevant work experience.
How to Apply
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ፒያሳ ከጣይቱ ሆቴል ጀርባ ከኢትዮ ሴራሚክ ጎን በሚገኘው በዋናው መ/ቤት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ህንጻ ቁጥር- 2 በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111550334/+25111576906 ይደውሉ።