Human Resource Officer IV
Position:
Organization: FDRE Education and Training Authority-ETA
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በፐብሊክ ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፤ ፐርሶኔል ማኔጅመንት፤ ፐርሶኔል አድሚንስትሬሽን፤ ፐብሊክ አድሚንስትሬሽን፤ ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ ሰዉ ሃብት ስራ አመራር፤ ሊደርሺፕ/አመራር፤ ፖለቲካል ሳይንስና አለምአቀፍ ግንኙነት፤ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፤ ዴቨሎፕመንታል አድሚንስትሬሽን፤ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት፤ የአስተዳደር ልማት ጥናት፤ ፐብሊክ አድሚንስትሬሽንና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፤ የሰዉ ኃይል ልማት አስተዳደር ዴቨሎፕመንት ወይም አስተዳደር፤ አድሚንስትሬሽን ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ የትምህርትና እቅድ ስራ አመራር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተቀረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 17838
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስራጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ቢሮ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በፐብሊክ ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፤ ፐርሶኔል ማኔጅመንት፤ ፐርሶኔል አድሚንስትሬሽን፤ ፐብሊክ አድሚንስትሬሽን፤ ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ ሰዉ ሃብት ስራ አመራር፤ ሊደርሺፕ/አመራር፤ ፖለቲካል ሳይንስና አለምአቀፍ ግንኙነት፤ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፤ ዴቨሎፕመንታል አድሚንስትሬሽን፤ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት፤ የአስተዳደር ልማት ጥናት፤ ፐብሊክ አድሚንስትሬሽንና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፤ የሰዉ ኃይል ልማት አስተዳደር ዴቨሎፕመንት ወይም አስተዳደር፤ አድሚንስትሬሽን ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ የትምህርትና እቅድ ስራ አመራር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተቀረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስራጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ቢሮ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።Deadline: Jun 16, 2026, 12:00 AM
Location: Shiro Meda
Amount: 1
