Position:
Organization: Etete Foods Catering
ብዛት፡ 1
የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ ዱከም
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ ታወቀ ዩኒቨርሲቲ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በሰው አስተዳደር፣ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች
የስራ ልምድ፡ 6/8 አመትእና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው /ያላት ከዚህ ውስጥ ውስጥ 4 ዓመትበሰው ሃብትና ንብረት አስተዳደር መምሪያ ሥራ አስኪያጅነት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Human Resources, Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1