Position:
Organization: Public Servant Social Security Agency
ብዛት፡ 3
የስራ ቦታ፡ ደቡብ ሪጅን/ ሐዋሳ/፤ ሪጅን፤ መሀል ሪጅን/መቀሌ/ አዲስ አበባ፣ ሰሜን ሪጅን
ደመወዝ፡ 35,864 ብር
የት/ት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ የህዝብ አስተዳደር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት አስተዳደር፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር አስተዳደር፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ሊደርሽፕ፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራርና ሊደርሽፕ
ሥራ ልምድ፡ 6/8 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው ያላት ሆኖ ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በኃላፊነት የሰራ /የሰራች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሪጅን እና ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ሰራ ዋስትና አስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ማሳሰቢያ ፡ ከላይ በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ለመወዳደር የምታመለክቱ እድሜ እስከ 40 አመት ዓመት ሲሆን ለቡድን መሪነት እና ለቅርጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የስራ መደብ የምታመለክቱ እድሜ እስከ 45
ለምዝገባ ስትመጡ : ከግል ድርጅቶች የተሰጠ ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ከገቢዎች መ/ቤት ግብር ስልመክፈሉ በደብዳቤ መገለፅ አለበት
የክልሉን ቋንቋ መናገርና መጻፍ የምትችሉ መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ +251111240590 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Management, Public Administration, Business Management, Human Resource Management, Development Management, Leadership, Human Resource Management and Leadership or in a related field of study with relevant work experience, out of which 1 year worked in a responsible position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሪጅን እና ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ሰራ ዋስትና አስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111240590 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 26, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 3