Human Resources Management Team Leader

Position:

Organization: Ethiopian Construction Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ ፐርሶኔል ማኔጅመንት ፣ ፐርሶኔል አድሚኒስትሬሽን፤ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፤ ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የሰው ኃብት ሥራ አመራር፤ ሊደር ሺፕ አመራር፤ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ፣ ደቨሎፕመንት ማኔጅመንት፤ ደቨሎፕመንታል አድሚኒስትሬሽን ፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት ፣ የአስተዳደር ልማት ጥናት ፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽንና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ የሰው ኃይል ልማት አስተዳደር ፣ ዴቨሎፕመንት ስተዲስ፣ አድሚኒስትሬሽን ሰርቪስ ማኔጅመንት ፣ የትምህርትና ዕቅድ ሥራ አመራር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት(1 ዓመት)
  • የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመሪያ፡

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን በኢፌድሪ ትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን የተረጋገጠውን ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዋሬ ከሴቶች አደባባይ ቀጥሎ ባለው የትራፊክ መብራት ወደ ቀኝ ገባ ብሎ የቤቶች ኮርፖሬሽን ሕንፃ ላይ 4ኛ ፎቅ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ።

ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ ማቅረብ እና በምዝገብ ወቅት ማንነታቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ይዘው ማቅረብ አለባቸው። የመመዝገቢያ ሰዓት ጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ነው፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ ፐርሶኔል ማኔጅመንት ፣ ፐርሶኔል አድሚኒስትሬሽን፤ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፤ ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የሰው ኃብት ሥራ አመራር፤ ሊደር ሺፕ አመራር፤ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ፣ ደቨሎፕመንት ማኔጅመንት፤ ደቨሎፕመንታል አድሚኒስትሬሽን ፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት ፣ የአስተዳደር ልማት ጥናት ፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽንና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ የሰው ኃይል ልማት አስተዳደር ፣ ዴቨሎፕመንት ስተዲስ፣ አድሚኒስትሬሽን ሰርቪስ ማኔጅመንት ፣ የትምህርትና ዕቅድ ሥራ አመራር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን በኢፌድሪ ትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን የተረጋገጠውን ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዋሬ ከሴቶች አደባባይ ቀጥሎ ባለው የትራፊክ መብራት ወደ ቀኝ ገባ ብሎ የቤቶች ኮርፖሬሽን ሕንፃ ላይ 4ኛ ፎቅ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ። ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ ማቅረብ እና በምዝገብ ወቅት ማንነታቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ይዘው ማቅረብ አለባቸው። የመመዝገቢያ ሰዓት ጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ነው፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

Deadline: Jun 25, 2026, 12:00 AM

Location: Aware

Amount: 1