Human Resources Manager
Position:
Organization: Wefana Trading plc
Not Specified
ብዛት፡ 1
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የሰው ሃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6-4 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ከጎተራ ወደ ወሎ ሰፈር በሚወስደው መንገድ ከወንጌላዊት ህንጻ ፊት ለፊት ካስማ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ናትናኤል አለባቸው አስመጪ እና ላኪ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251978222555 ይደውሉ።
Deadline: Nov 15, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
