Hygiene and Environmental Health / Occupational Health and Safety Professional IV

Position:

Organization: FDRE Education and Training Authority-ETA

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንቫይሮመንታል ሔልዝ ወይም የስራ አካባቢ ጤንነትና ደህንነት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተቀረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 9 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 19464

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስራጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ቢሮ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንቫይሮመንታል ሔልዝ ወይም የስራ አካባቢ ጤንነትና ደህንነት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተቀረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስራጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ቢሮ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

Deadline: Jun 16, 2026, 12:00 AM

Location: Shiro Meda

Amount: 1