ገብ ሰብሳቢ ሰራተኛ I
Position:
Organization: Ethiopian Food and Drug Authority (EFDA)
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በሂሳብና መዝገብ አያያዝ፣ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት፣ አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ደረጃ 3/10+3/ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት: 1
- ደመወዝ፡ 8029
- ደረጃ፡ VI
- መ/መ ቁጥር፡ 17.6/ምመሃቅ- 14
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
- የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የገቢ ክፍያዎችን መሰብሰብና መመዝገብ
- የገቢ ሰነዶችንና ደረሰኞችን ማረጋገጥ
- የገቢ መረጃዎችን መዝግቦ መያዝ
- የገቢ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
- የገቢ ልዩነቶችን መለየትና ማሳወቅ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30-6፡ 30 እና ከሰዓት ከ7፡30-1፡30 አዲስ አበባ ቦሌ አፍሪካ ጎዳና መንገድ ወሎ ሰፈር ቦሌ ማተሚያ ዝቅ ብሎ ሽዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው በባለስልጣኑ ዋና መስሪያ ቤት በብቃትና የስው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 08 ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ቅርጫፍ ፅ/ ቤቶች በሚገኙበት ቦታ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ኮንቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፤መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ ትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማያያዝ ይኖርባችዋል፡፡ ከግል ኮሌጅ የተመረቃችሁ የትምህርት ማስረጃችሁን አግባብ ባለው ተቋም/ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን እውቀና የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡ አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊት ይወስዳሉ፡ ለፈተና የሚመለመሉ አመልካቾች ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ይቻላሉ፡፡ በግል ድርጅት የተሰሩ የስራ ልምዶች ግብር ለመቆረጡ ከገቢዎች ማረጋገጫ መቅረብ አለበት፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ የአካል ጉዳተኞች እና ሴቶች ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements በሂሳብና መዝገብ አያያዝ፣ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት፣ አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ደረጃ 3/10+3/ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የገቢ ክፍያዎችን መሰብሰብና መመዝገብ - የገቢ ሰነዶችንና ደረሰኞችን ማረጋገጥ - የገቢ መረጃዎችን መዝግቦ መያዝ - የገቢ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት - የገቢ ልዩነቶችን መለየትና ማሳወቅ How to Apply አመልካቾች በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30-6፡ 30 እና ከሰዓት ከ7፡30-1፡30 አዲስ አበባ ቦሌ አፍሪካ ጎዳና መንገድ ወሎ ሰፈር ቦሌ ማተሚያ ዝቅ ብሎ ሽዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው በባለስልጣኑ ዋና መስሪያ ቤት በብቃትና የስው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 08 ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ቅርጫፍ ፅ/ ቤቶች በሚገኙበት ቦታ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ኮንቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፤መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ማመልከት ይችላሉ፡፡Deadline: Oct 8, 2026, 12:00 AM
Location: Bole
Amount: 1
