የታከስ ኢንተለጀንስ ባለሙያ I
Position:
Organization: Addis Ababa Revenue Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፐሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚከስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚንስትሬሽን እና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ/ ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በፐብሊከ ፋይናንስ፣ በመልካም አስተዳደርና ልማት ጥናት፤ በፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በህግ ፣ በኮፖሬቲቪ አካውንቲንግና ቢዝነስ ማኔጅመንት እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 30
ደመወዝ፡ 12440
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የሥራ መደቡ ደረጃ፡ VI
የቤት አበልና የሙያ አበል፡ 7908/3799
የስራ ቦታ፡ በስሩ ባሉት 17 ቅ/ጽ/ቤቶች
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ ለዲግሪ አመልካቾች መመረቂያ አማካኝ ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 3.2 እና ከዚያ በላይ እና ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ነጥብ ሲሆን ይህ ማስታወቂያ ለዲግሪ አመልካቾች ብቻ በመሆኑ ከዲግሪ በላይ የሚቀርብ አመልካች ተቀባይነት የሌለው ይሆናል፡፡ በ0 ዓመት/ልምድ በማይጠይቅ/ ለምታመለክቱ በመደበኛ ፕሮግራም የትምህርት መርሀ ግብር በትምህርት ዘመን 2016፣2017 እና 2018 የተመረቃችሁ መሆን አለበት፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ እንደአስፈላጊነቱ የቅጥር ማስታወቂያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት ያለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አመልካች በአካል መረጃ ይዘው ቢቀርቡ የማናስተናግድ ሲሆን ከአንድ ክፍት የስራ መደብ በላይ ለሚያመለክቱ አመልካቾች ማመልከቻው ውድቅ እንደሚሆን እናሳውቃለን፡፡ለሙከራ በሚል በማታሟሉት የስራ መደብ ላይ የምታመለከቱ አመልካቾች በምንም አይነት መልኩ ማመልከቻቹ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለግዎት በድህረ-ገጽ (Web site) ላይ ባለው online chat በማድረግ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0115575618 ለሰው ኃብት ሥራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
Job Requirements በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፐሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚከስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚንስትሬሽን እና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ/ ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በፐብሊከ ፋይናንስ፣ በመልካም አስተዳደርና ልማት ጥናት፤ በፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በህግ ፣ በኮፖሬቲቪ አካውንቲንግና ቢዝነስ ማኔጅመንት እና በኮርፖሬት ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች በ2016፣2017 እና 2018 የትምህርት ዘመን የተመረቃችሁ እና የመመረቂያ ነጥባቸው ለወንዶች 3.2 እና ከዚያ በላይ እና ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ነጥብ መሆን አለበት፡፡ ይህ ማስታወቂያ ለዲግሪ አመልካቾች ብቻ በመሆኑ ከዲግሪ በላይ የሚቀርብ አመልካች ተቀባይነት የሌለው ይሆናል፡፡ በተጨማሪም በአካል እና ከአንድ ክፍት የስራ መደብ በላይ የሚደረግ ማመልከቻ ውድቅ ይደረጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115575618 ይደውሉ፡፡Deadline: Sep 2, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 30
