ፕሮፌሽናል ነርስ I

Position:

Organization: Addis Ababa University College of Health Sciences

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 50

  • ደመወዝ፡ 14983

  • ደረጃ፡ XI

  • የስራ ቦታ፡ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ለታካሚዎች አስፈላጊውን ቀጥተኛ እንክብካቤ ማድረግ

  • የታዘዙ የሕክምና መመሪያዎችን በትክክል መተግበር

  • የታካሚዎችን የጤና ለውጥ መከታተልና ሪፖርት ማድረግ

  • መድሃኒቶችን በመመሪያው መሠረት በትክክል

  • የደህንነትና የኢንፌክሽን መከላከያ ደንቦችን መከተል

  • የታካሚ መረጃዎችን በትክክል መመዝገብና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ

  • ከሕክምና ቡድኑ ጋር በትብብር መሥራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ኦሪጅናል ዲግሪ እና የማይመለስ ኮፒ የታደሰ የሙያ ፍቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት(COC) እንዲሁም አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ በመያዝ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (FBC) አጠገብ ወይም ኢሚግሬሽንና ዜኘት ዋና መምሪያ ፊት ለፊት በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ለታካሚዎች አስፈላጊውን ቀጥተኛ እንክብካቤ ማድረግ - የታዘዙ የሕክምና መመሪያዎችን በትክክል መተግበር - የታካሚዎችን የጤና ለውጥ መከታተልና ሪፖርት ማድረግ - መድሃኒቶችን በመመሪያው መሠረት በትክክል - የደህንነትና የኢንፌክሽን መከላከያ ደንቦችን መከተል - የታካሚ መረጃዎችን በትክክል መመዝገብና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ - ከሕክምና ቡድኑ ጋር በትብብር መሥራት How to Apply አመልካቾች ኦሪጅናል ዲግሪ እና የማይመለስ ኮፒ የታደሰ የሙያ ፍቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት(COC) እንዲሁም አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ በመያዝ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (FBC) አጠገብ ወይም ኢሚግሬሽንና ዜኘት ዋና መምሪያ ፊት ለፊት በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Deadline: Jul 9, 2026, 12:00 AM

Location: Tikur Anbessa

Amount: 50