የግዥ ባለሙያ I
Position:
Organization: Ethiopian Food and Drug Authority (EFDA)
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ሎጀስቲክስ፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሎጅስቲክስ እና ፕሮክዩርመንት፣ ሎጀስቲክስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮፐርቲ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ኢንሹራንስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሴልስ ማንሺፕ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ አለም አቀፍ ንግድ፣ ማርኬቲንግ ኤንድ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ዴቬሎፕመንት ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ኮኦፐሬቲቭ ማኔጅመንት፣ ህዝብ አስተዳደር፣ ኮኦፐሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት: 1
- ደመወዝ፡ 11500
- ደረጃ፡ VIII
- መ/መ ቁጥር፡ 17.6/ምመሃቅ- 10
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
- የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የግዥ ጥያቄዎችን መቀበልና መገምገም
- ከአቅራቢዎች ዋጋና የምርት መረጃ መሰብሰብ
- የግዥ ሂደትን መከታተልና ማስፈጸም
- የግዥ ሰነዶችን ማዘጋጀትና መመዝገብ
- የእቃና አገልግሎት ጥራትና መጠን ማረጋገጥ
- ከአቅራቢዎች ጋር የግዥ ጉዳዮችን ማስተባበር
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30-6፡ 30 እና ከሰዓት ከ7፡30-1፡30 አዲስ አበባ ቦሌ አፍሪካ ጎዳና መንገድ ወሎ ሰፈር ቦሌ ማተሚያ ዝቅ ብሎ ሽዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው በባለስልጣኑ ዋና መስሪያ ቤት በብቃትና የስው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 08 ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ቅርጫፍ ፅ/ ቤቶች በሚገኙበት ቦታ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ኮንቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፤መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ ትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማያያዝ ይኖርባችዋል፡፡ ከግል ኮሌጅ የተመረቃችሁ የትምህርት ማስረጃችሁን አግባብ ባለው ተቋም/ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን እውቀና የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡ አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊት ይወስዳሉ፡ ለፈተና የሚመለመሉ አመልካቾች ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ይቻላሉ፡፡ በግል ድርጅት የተሰሩ የስራ ልምዶች ግብር ለመቆረጡ ከገቢዎች ማረጋገጫ መቅረብ አለበት፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ የአካል ጉዳተኞች እና ሴቶች ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ሎጀስቲክስ፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሎጅስቲክስ እና ፕሮክዩርመንት፣ ሎጀስቲክስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮፐርቲ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ኢንሹራንስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሴልስ ማንሺፕ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ አለም አቀፍ ንግድ፣ ማርኬቲንግ ኤንድ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ዴቬሎፕመንት ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ኮኦፐሬቲቭ ማኔጅመንት፣ ህዝብ አስተዳደር፣ ኮኦፐሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የግዥ ጥያቄዎችን መቀበልና መገምገም - ከአቅራቢዎች ዋጋና የምርት መረጃ መሰብሰብ - የግዥ ሂደትን መከታተልና ማስፈጸም - የግዥ ሰነዶችን ማዘጋጀትና መመዝገብ - የእቃና አገልግሎት ጥራትና መጠን ማረጋገጥ - ከአቅራቢዎች ጋር የግዥ ጉዳዮችን ማስተባበር How to Apply አመልካቾች በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30-6፡ 30 እና ከሰዓት ከ7፡30-1፡30 አዲስ አበባ ቦሌ አፍሪካ ጎዳና መንገድ ወሎ ሰፈር ቦሌ ማተሚያ ዝቅ ብሎ ሽዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው በባለስልጣኑ ዋና መስሪያ ቤት በብቃትና የስው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 08 ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ቅርጫፍ ፅ/ ቤቶች በሚገኙበት ቦታ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ኮንቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፤መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ማመልከት ይችላሉ፡፡Deadline: Oct 8, 2026, 12:00 AM
Location: Bole
Amount: 1
