የአስተዳደርና ፋይናንስ ቡድን መሪ I
Position:
Organization: Ambo University
Not Specified
የስራው መግለጫ
በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ የፌደራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ ሥራ ፈላጊ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት እና ለ1 አመት ኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ በጀት፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፣ ኮምፒዩተራይዝድ አካውንቲንግ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋይናንሻል አካውንቲንግ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ፣ ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት፣ ኮሜርስ አካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ዲቬሎፕመንት ኤኮኖሚክስ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ መንግስት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ሰርቲፋይድ አካውንቲንግ፣ ታክስ አስተዳደር፣ ታክስና ከስተም አድሚኒስትሬሽን በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 21238
- ደረጃ፡ XV
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- የስራ ቦታ፡- በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የወሊሶ ፌደራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በወሊሶ ካምፓስ
- የመ/መ/ቁጥር፡ 8.9/አቦዩ-2372
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በዋና ግቢ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 408 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመዉጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ሲኖርባቸው ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማሰረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከገቢዎች መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡ የፈተናው ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0112362214 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ በጀት፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፣ ኮምፒዩተራይዝድ አካውንቲንግ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋይናንሻል አካውንቲንግ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ፣ ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት፣ ኮሜርስ አካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ዲቬሎፕመንት ኤኮኖሚክስ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ መንግስት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ሰርቲፋይድ አካውንቲንግ፣ ታክስ አስተዳደር፣ ታክስና ከስተም አድሚኒስትሬሽን በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በዋና ግቢ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 408 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመዉጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ሲኖርባቸው ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማሰረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከገቢዎች መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡ የፈተናው ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0112362214 ይደውሉ፡፡Deadline: Sep 24, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
