Position:
Organization: Nigat Birhan S.C
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2-1 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መርካቶ አመዴ ገበያ አዳራሽ ዝቅ ብሎ በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ጸ/ቤት 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25112769463/ +251933117575
Deadline: Oct 15, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1