Position:
Organization: East Africa College
የስራ መደቡ፡ አይሲቲ ዳይሬክተር
ፆታ፡ አይለይም
የስራ ቦታ፡ አዳማ ካምፓስ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል ሆኖ በስምምነት
ማስተርስ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ አይሲቲ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
5 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዋርካ አዳማ ጀርመን ሆቴል ፊት ለፊት ያለው አዳማ ራስ ሆቴል ግቢ ውስጥ ያለው ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቅጥር 49 በአካል በመምጣት ወይም በኢሜል፡ office@eauc.edu.et በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251222118893/+251949350217/+251978956978/+251222117201 መደወል ይችላሉ
Job Requirements Master's Degree in Computer Science, ICT, Software Engineering, Information Systems or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዋርካ አዳማ ጀርመን ሆቴል ፊት ለፊት ያለው አዳማ ራስ ሆቴል ግቢ ውስጥ ያለው ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቅጥር 49 በአካል በመምጣት ወይም በኢሜል፡ office@eauc.edu.et በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251222118893 / +251949350217 /+251978956978/+251222117201 መደወል ይችላሉDeadline: May 14, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1