Position:
Organization: Ehsan Trading
የስራ መደብ፡ የአይሲቲ ባለሙያ II
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 አመት ለዲግሪ 4 አመት ለዲሎማ
ተፈላጊ ችሎታ፡
መሰርታዊ የኮሚፒውተር ፕሮግራሚንግ እውቀት
የኢአርፒ እና ሌሎች ሶፍትዌሮችን የማስተዳደር ልምድ
የዳታ ቤዝ ማኔጅመንት ልምድ
የሃርድዌርና ሶፍትዌር ጥገና ኔትወርክ ዝርጋታ ስራዎችን የመስራት ችሎታ
ግራፊክስ ዲዛይና እና ኢዲቲንግ መስራት የሚችል/የምትችል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ልደታ ጊጃ ሰፈር ኢህሳን ህንፃ 3ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251115577363/+251944347135 መደወል ይችላሉ
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Information Technology, Computer Science or in a related field of study with relevant work experience Experience: 2 years for Degree, 4 years for Diploma Required skills: - Basic computer programming knowledge - Experience in managing ERP and other software - Experience in database management - Ability to perform hardware and software maintenance, network deployment tasks - Ability to do graphic design and editing How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ልደታ ጊጃ ሰፈር ኢህሳን ህንፃ 3ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115577363 /+251944347135 መደወል ይችላሉDeadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM
Location: Lideta
Amount: 1