ሴክሬተሪ II
Position:
Organization: Federal Public Procurement Service
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 3 ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር፣ ሴክሪታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ሴክሬተሪ ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒዩተራይዝድ ሴክሬተሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ከስተመር ኮንታክት እና ሴክሬተሪያል ኦፕሬሽን፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂ/ሲስተም እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ የቢሮ አስተዳደርና ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 11500
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
- ደረጃ፡ VIII
የማመልከቻ መመሪያ
አምልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ የካቲት 12 ሰማዕታት ሀውልት ፊት ለፊት በሚገኘው የመንግስት ግዥ አገልግሎት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 605 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ በቴክኒክና ሙያ ደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠባቅባቸዋል፡፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት እና የስራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከግል ተቋማት የሚቀርቡ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን አለባቸው፡፡ ለፈተና የሚመለመሉ አመልካቾች ፈታን የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያና በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251111223722 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 3 ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር፣ ሴክሪታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ሴክሬተሪ ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒዩተራይዝድ ሴክሬተሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ከስተመር ኮንታክት እና ሴክሬተሪያል ኦፕሬሽን፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂ/ሲስተም እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ የቢሮ አስተዳደርና ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አምልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ የካቲት 12 ሰማዕታት ሀውልት ፊት ለፊት በሚገኘው የመንግስት ግዥ አገልግሎት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 605 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ በቴክኒክና ሙያ ደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠባቅባቸዋል፡፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት እና የስራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከግል ተቋማት የሚቀርቡ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን አለባቸው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251111223722 ይደውሉ፡፡Deadline: Jul 8, 2026, 12:00 AM
Location: Sidist Kilo
Amount: 1
