መረጃ አጣሪ ባለሙያ II

Position:

Organization: Addis Ababa Revenue Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክአድሚኒስትሬሽን እና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት አስተዳደር፣ኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ኮፕሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ እና 2 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ

  • ብዛት፡ 12

  • ደመወዝ፡ 13892

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • የሥራ መደቡ ደረጃ፡ VII

  • የቤት አበልና የሙያ አበል፡ 8994/4361

  • የስራ ቦታ፡ በስሩባሉት 17 ቅ/ጽ/ቤቶች

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ በስራ ልምድ ለምታመለክቱ አመልካቾች ለወንድ 2.5 እና ከዛ በላይ ለሴት 2.2 እና ከዛ በላይ ነጥብ ማሟላት ሲኖርባቸው እንዲሁም በማስተርስ ለምታመለክቱ አመልካቾች ለዲግሪ የተቀመጠውን ዝቅተኛ (CGPA) ማሟላት አለባቸው፡፡ የስራ ልምድ በሚጠይቁ የስራ መደብ ላይ የምታመለክቱ የስራ ልምድ ማስረጃ፣የትምህርት ማስረጃ፣ ከሚሰሩበት መ/ቤት 6 ወር ያላለፈው ከስነ ምግባር ጉድለት ነፃ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ደብዳቤ ማቅረብ ሲኖርባቸው ከመስሪያ ቤቱ የለቀቁ ወይም የተዘጋ መሆኑን መረጃ ካለዎት ከሚኖሩበት ወረዳ ስነ-ምግባርዎትን የሚገልፅ ማስረጃ ማጻፍ ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርስቲ የተመረቁ ከሆነ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት ከግል መ/ቤት የተገኘ የስራ ልምድ ከሆነ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን ከገቢዎች ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ አምልካቾች የ8ኛ ክፍል ካርድ ማቅረብ ሲኖርባቸው አድሜያቸው ከ45 ዓመት በታች መሆን አለበት፡፡ 

ለበለጠ መረጃ በ0115575618 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክአድሚኒስትሬሽን እና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት አስተዳደር፣ኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ኮፕሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ በስራ ልምድ ለምታመለክቱ አመልካቾች ለወንድ 2.5 እና ከዛ በላይ ለሴት 2.2 እና ከዛ በላይ ነጥብ ማሟላት ሲኖርባቸው ከሚሰሩበት መ/ቤት 6 ወር ያላለፈው የስነ ምግባር ጉድለት ነፃ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የ8ኛ ክፍል ካርድ ማቅረብ ሲኖርባቸው አድሜያቸው ከ45 ዓመት በታች መሆን አለበት፡፡ ከግል ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርስቲ የተመረቁ ከሆነ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት ከግል መ/ቤት የተገኘ የስራ ልምድ ከሆነ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን ከገቢዎች ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ለበለጠ መረጃ በ 0115575618 ይደውሉ፡፡

Deadline: Sep 2, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 12