አማካሪ II

Position:

Organization: Ministry Of Foreign Affairs

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሕግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 10 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት

  • ብዛት፡ 2

  • ደመወዝ፡ 19464

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

  • ደረጃ፡ XIV

  • የመ/መ/ቁጥር፡15/ውጭ-831/832

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን ስርዝ ድልዝ የሌለው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ እና ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ከሒልተን ሆቴል ፊት ለፊት ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ጎን በሚገኘው በወጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲሱ ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ማቅረብ ሲኖርባቸው የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +25111552222079 ይደውሉ፡፡

የመ.ሳ.ቁጥር 339

ፋክስ +2515514300

Job Requirements በሕግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን ስርዝ ድልዝ የሌለው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ እና ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ከሒልተን ሆቴል ፊት ለፊት ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ጎን በሚገኘው በወጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲሱ ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ማቅረብ ሲኖርባቸው የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115522079 ይደውሉ፡፡

Deadline: Aug 26, 2026, 12:00 AM

Location: Filweha

Amount: 2