የዕቅድና በጀት ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ II

Position:

Organization: Ethiopian Food and Drug Authority (EFDA)

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኢኮኖሚክስ፣ ዴቬሎፕመንታል ኢኮኖሚክስ፣ አግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ፣ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ፕሮጀክት ፕላኒንግ እና አናሊስስ፣ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ሪሶርስ ኢኮኖሚክስና ማኔጅመንት፣ ዴቨሎፕመንት ስተዲስ፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ትምህርት እቅድና ሥራ አመራር፣ ስታቲስቲክስ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ስነ-ህዝብ፣ ማህበራዊ ምጣኔ ሀብት እድገት እቅድ አመራር፣ ፕሮጀክት ፕላኒንግ እና ዴቬሎፕመንት፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ የህዝብ አስተዳደር፣ ገቨርናንስና ዴቬሎፕመንት ስተዲስ፣ ኮኦፕሬቲቭ ኤንድ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፖሊሲና ዘላቂ ልማት፣ ኢኮኖሚክስና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ባለው የሥራ ልምድ

  • ብዛት: 1

  • ደመወዝ፡ 13732

  • ደረጃ፡ X

  • መ/መ ቁጥር፡ 17.6/ምመሃቅ- 4

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

  • የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የመድኃኒት፣ የውበት መጠበቂያና የትምባሆ ምርቶች የፈቃድ ማመልከቻ መገምገም

  • የተቋማትንና ምርቶችን የቁጥጥር መስፈርት መፈተሽ

  • የምርት ሰነዶችንና ተገዢነትን ማረጋገጥ

  • የፈቃድና የቁጥጥር ሂደቶችን መከታተል

  • የቁጥጥር ግኝቶችን መመዝገብና ሪፖርት ማዘጋጀት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30-6፡ 30 እና ከሰዓት ከ7፡30-1፡30 አዲስ አበባ ቦሌ አፍሪካ ጎዳና መንገድ ወሎ ሰፈር ቦሌ ማተሚያ ዝቅ ብሎ ሽዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው በባለስልጣኑ ዋና መስሪያ ቤት በብቃትና የስው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 08 ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ቅርጫፍ ፅ/ ቤቶች በሚገኙበት ቦታ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ኮንቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፤መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ማመልከት ይችላሉ፡፡ 

ማስታወሻ፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ ትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማያያዝ ይኖርባችዋል፡፡ ከግል ኮሌጅ የተመረቃችሁ የትምህርት ማስረጃችሁን አግባብ ባለው ተቋም/ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን እውቀና የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡ አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊት ይወስዳሉ፡ ለፈተና የሚመለመሉ አመልካቾች ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ይቻላሉ፡፡ በግል ድርጅት የተሰሩ የስራ ልምዶች ግብር ለመቆረጡ ከገቢዎች ማረጋገጫ መቅረብ አለበት፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ የአካል ጉዳተኞች እና ሴቶች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements በኢኮኖሚክስ፣ ዴቬሎፕመንታል ኢኮኖሚክስ፣ አግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ፣ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ፕሮጀክት ፕላኒንግ እና አናሊስስ፣ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ሪሶርስ ኢኮኖሚክስና ማኔጅመንት፣ ዴቨሎፕመንት ስተዲስ፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ትምህርት እቅድና ሥራ አመራር፣ ስታቲስቲክስ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ስነ-ህዝብ፣ ማህበራዊ ምጣኔ ሀብት እድገት እቅድ አመራር፣ ፕሮጀክት ፕላኒንግ እና ዴቬሎፕመንት፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ የህዝብ አስተዳደር፣ ገቨርናንስና ዴቬሎፕመንት ስተዲስ፣ ኮኦፕሬቲቭ ኤንድ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፖሊሲና ዘላቂ ልማት፣ ኢኮኖሚክስና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30-6፡ 30 እና ከሰዓት ከ7፡30-1፡30 አዲስ አበባ ቦሌ አፍሪካ ጎዳና መንገድ ወሎ ሰፈር ቦሌ ማተሚያ ዝቅ ብሎ ሽዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው በባለስልጣኑ ዋና መስሪያ ቤት በብቃትና የስው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 08 ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ቅርጫፍ ፅ/ ቤቶች በሚገኙበት ቦታ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ኮንቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፤መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ማመልከት ይችላሉ፡፡

Deadline: Oct 8, 2026, 12:00 AM

Location: Bole

Amount: 1