ምግብ ፊዚኮ ኬሚካል ጥራትና ደህንነት ምርመራ አናሊስት II

Position:

Organization: Ethiopian Food and Drug Authority (EFDA)

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በምግብ ሳይንስና ኒውትሪሽን፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በምግብ ደህንነትና ጥራት ምርመራ ወይም በምግብ ኢንስፔክሽን ወይም በገቢና ወጪ ምርቶች ቁጥጥር ወይም በኢንተለጀንትና ህገወጥ መከላከል ወይም በምግብ ምዝገባና ፈቃድ

  • ብዛት: 1

  • ደመወዝ፡ 16348

  • ደረጃ፡ XII

  • መ/መ ቁጥር፡ 17.6/ምመሃቅ- 79

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

  • የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የመድኃኒት ተቋማትን የፈቃድ ማመልከቻ መገምገም

  • የመድኃኒት ተቋማትን በመስፈርትና ደንብ መሠረት መመርመር

  • የንፅህና፣ የማከማቻና የመድኃኒት አያያዝ ሁኔታን መፈተሽ

  • የኢንስፔክሽን ግኝቶችን መመዝገብና ሪፖርት ማዘጋጀት

  • የማስተካከያ እርምጃና የፈቃድ ሂደትን መከታተል

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30-6፡ 30 እና ከሰዓት ከ7፡30-1፡30 አዲስ አበባ ቦሌ አፍሪካ ጎዳና መንገድ ወሎ ሰፈር ቦሌ ማተሚያ ዝቅ ብሎ ሽዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው በባለስልጣኑ ዋና መስሪያ ቤት በብቃትና የስው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 08 ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ቅርጫፍ ፅ/ ቤቶች በሚገኙበት ቦታ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ኮንቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፤መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ማመልከት ይችላሉ፡፡ 

ማስታወሻ፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ ትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማያያዝ ይኖርባችዋል፡፡ ከግል ኮሌጅ የተመረቃችሁ የትምህርት ማስረጃችሁን አግባብ ባለው ተቋም/ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን እውቀና የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡ አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊት ይወስዳሉ፡ ለፈተና የሚመለመሉ አመልካቾች ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ይቻላሉ፡፡ በግል ድርጅት የተሰሩ የስራ ልምዶች ግብር ለመቆረጡ ከገቢዎች ማረጋገጫ መቅረብ አለበት፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ የአካል ጉዳተኞች እና ሴቶች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements በምግብ ሳይንስና ኒውትሪሽን፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30-6፡ 30 እና ከሰዓት ከ7፡30-1፡30 አዲስ አበባ ቦሌ አፍሪካ ጎዳና መንገድ ወሎ ሰፈር ቦሌ ማተሚያ ዝቅ ብሎ ሽዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው በባለስልጣኑ ዋና መስሪያ ቤት በብቃትና የስው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 08 ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ቅርጫፍ ፅ/ ቤቶች በሚገኙበት ቦታ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ኮንቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፤መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ማመልከት ይችላሉ፡፡

Deadline: Oct 8, 2026, 12:00 AM

Location: Bole

Amount: 1