የታክስ ኦዲት ባለሙያ II

Position:

Organization: Addis Ababa Revenue Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ ፣ኦዲቲንግ፣ ኦዲቲንግ ኤንድ ፋይናንስ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ፐብሊክ ፋይናንስ ፣በኢኮኖሚክስ፣ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማጅመንት፤ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፤ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ በፋይናንስና ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በታክስ አስተዳደር፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣በማርኬቲንግ በማኔጅመንት፣ በዓለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ቢዝነስ ኤንድ ኢኮኖሚክስ ፣ፋይናንሻል ኢኮኖሚክስ፣ ጀኔራል ቢዝነስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ ፣ኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ኮፕሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ታክስ ፖሊስ እና አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ እና 2 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ

  • ብዛት፡ 95

  • ደመወዝ፡ 13892

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • የሥራ መደቡ ደረጃ፡ VII

  • የቤት አበልና የሙያ አበል፡ 8994/4361

  • የስራ ቦታ፡ በስሩ ባሉት 17 ቅ/ጽ/ቤቶች

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ በስራ ልምድ ለምታመለክቱ አመልካቾች ለወንድ 2.5 እና ከዛ በላይ ለሴት 2.2 እና ከዛ በላይ ነጥብ ማሟላት ሲኖርባቸው እንዲሁም በማስተርስ ለምታመለክቱ አመልካቾች ለዲግሪ የተቀመጠውን ዝቅተኛ (CGPA) ማሟላት አለባቸው፡፡ የስራ ልምድ በሚጠይቁ የስራ መደብ ላይ የምታመለክቱ የስራ ልምድ ማስረጃ፣የትምህርት ማስረጃ፣ ከሚሰሩበት መ/ቤት 6 ወር ያላለፈው ከስነ ምግባር ጉድለት ነፃ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ደብዳቤ ማቅረብ ሲኖርባቸው ከመስሪያ ቤቱ የለቀቁ ወይም የተዘጋ መሆኑን መረጃ ካለዎት ከሚኖሩበት ወረዳ ስነ-ምግባርዎትን የሚገልፅ ማስረጃ ማጻፍ ይኖርባቸዋል፡፡

በማስተርስ በ0 ዓመት የሚጠይቁ የስራ መደብ ላይ የምታመለክቱ አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃ እና የዲግሪ መመረቂያ ነጥብ በማሟላት በአንድ ላይ በPDF Merge በማድረግ በስማችሁ upload (Attach) ማድረግ አለባችሁ፡፡ ከግል ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርስቲ የተመረቁ ከሆነ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት ከግል መ/ቤት የተገኘ የስራ ልምድ ከሆነ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን ከገቢዎች ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ አምልካቾች የ8ኛ ክፍል ካርድ ማቅረብ ሲኖርባቸው አድሜያቸው ከ45 ዓመት በታች መሆን አለበት፡፡ 

ለበለጠ መረጃ በ0115575618 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ ፣ኦዲቲንግ፣ ኦዲቲንግ ኤንድ ፋይናንስ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ፐብሊክ ፋይናንስ ፣በኢኮኖሚክስ፣ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማጅመንት፤ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፤ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ በፋይናንስና ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ በታክስ እና ጉምሩክ አስተዳደር፣ በታክስ አስተዳደር፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣በማርኬቲንግ በማኔጅመንት፣ በዓለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ቢዝነስ ኤንድ ኢኮኖሚክስ ፣ፋይናንሻል ኢኮኖሚክስ፣ ጀኔራል ቢዝነስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ ፣ኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ኮፕሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ታክስ ፖሊስ እና አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ በስራ ልምድ ለምታመለክቱ አመልካቾች ለወንድ 2.5 እና ከዛ በላይ ለሴት 2.2 እና ከዛ በላይ ነጥብ ማሟላት ሲኖርባቸው ከሚሰሩበት መ/ቤት 6 ወር ያላለፈው የስነ ምግባር ጉድለት ነፃ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የ8ኛ ክፍል ካርድ ማቅረብ ሲኖርባቸው አድሜያቸው ከ45 ዓመት በታች መሆን አለበት፡፡ ከግል ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርስቲ የተመረቁ ከሆነ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት ከግል መ/ቤት የተገኘ የስራ ልምድ ከሆነ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን ከገቢዎች ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ለበለጠ መረጃ በ0115575618 ይደውሉ፡፡

Deadline: Sep 2, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 95