የሲስተም ልማትና ማሻሻያ ባለሙያ II
Position:
Organization: Federal Civil Service Commission
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኮምፒውተር ሳይንስና ኢንጅነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በሶፍትዌር ኢንጅኔሪንግ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 2/0 ዓመት
ደመውዝ፡ 17650
ቶፕአፕ፡ 7900
ብዛት፡ 2
ደረጃ፡ VII
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የሲስተም ልማት እና ማሻሻያ ስራዎችን መደገፍ
የተጠቃሚ ፍላጎቶችን መሰብሰብ እና መመዝገብ
በሲስተም ልማት ሂደት ውስጥ የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት
የሲስተም ችግሮችን መለየት እና ሪፖርት ማድረግ
የሶፍትዌር ሙከራ (testing) ስራዎች ላይ መሳተፍ
ከልማት ቡድን ጋር በትብብር መስራት
የሲስተም ሰነዶችን ማዘጋጀት እና ማሻሻል
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ይህንን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ THIS LINK
ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከ3 ወር ያልበለጠ መሆን ሲኖርበት ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ አመልካቾች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድረው ካለፉ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ አለባቸው፡፡ለሚቀረቡ የትምህርት ማስረጃዎች ህጋዊነት አመልካቾች ኃላፊነት ይወስዳሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115549693 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኮምፒውተር ሳይንስና ኢንጅነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በሶፍትዌር ኢንጅኔሪንግ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሲስተም ልማት እና ማሻሻያ ስራዎችን መደገፍ - የተጠቃሚ ፍላጎቶችን መሰብሰብ እና መመዝገብ - በሲስተም ልማት ሂደት ውስጥ የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት - የሲስተም ችግሮችን መለየት እና ሪፖርት ማድረግ - የሶፍትዌር ሙከራ (testing) ስራዎች ላይ መሳተፍ - ከልማት ቡድን ጋር በትብብር መስራት - የሲስተም ሰነዶችን ማዘጋጀት እና ማሻሻል How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከ3 ወር ያልበለጠ መሆን ሲኖርበት ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ አመልካቾች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድረው ካለፉ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115549693 ይደውሉ፡፡Deadline: Jul 10, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
