ዕቃ አጣቢ II

Position:

Organization: Ethiopian Civil Aviation Authority – Employee Welfare and Consumer Affairs Officer, Human Resources and Administration Department

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ

  • ብዛት፡ 3

  • ደረጃ፡ IV

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

  • የስራ ክፍል፡ ወጥ ቤት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ምግብ ማቅረቢያና የማዘጋጃ ዕቃዎችን ማጠብና ማጽዳት

  • የታጠቡ ዕቃዎችን ማድረቅና በተገቢው ቦታ ማስቀመጥ

  • የየኩሽና ዕቃዎችን በሥርዓት ማደራጀትና እንዲዘጋጁ ማድረግ

  • የንጽህናና የምግብ ደህንነት መመሪያዎችን መከተል

  • ከኩሽና ሠራተኞች ጋር በመተባበር የሥራ ቦታውን በሥርዓት ማስኬድ

  • በቀጥታ ኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ማከናወን

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም የቀበሌና የፋይዳ መታወቂያ ኮፒ በማያያዝ ቦሌ ኤርፖርት አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ሸማቾች ኃ/የተ/ኅ/ሥ/ማ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 80 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0912163401/0913568819 ይደውሉ፡፡

Job Requirements 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ምግብ ማቅረቢያና የማዘጋጃ ዕቃዎችን ማጠብና ማጽዳት - የታጠቡ ዕቃዎችን ማድረቅና በተገቢው ቦታ ማስቀመጥ - የየኩሽና ዕቃዎችን በሥርዓት ማደራጀትና እንዲዘጋጁ ማድረግ - የንጽህናና የምግብ ደህንነት መመሪያዎችን መከተል - ከኩሽና ሠራተኞች ጋር በመተባበር የሥራ ቦታውን በሥርዓት ማስኬድ - በቀጥታ ኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ማከናወን How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም የቀበሌና የፋይዳ መታወቂያ ኮፒ በማያያዝ ቦሌ ኤርፖርት አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ሸማቾች ኃ/የተ/ኅ/ሥ/ማ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 80 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0912163401/0913568819 ይደውሉ፡፡

Deadline: Oct 2, 2026, 12:00 AM

Location: Bole

Amount: 3