አካውንታንት II
Position:
Organization: Ethiopian Food and Drug Authority (EFDA)
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውቲንግ ኤንድ በጀት፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፣ ኮምፒዩተራይዝድ አካውንቲንግ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋይናንሻል አካውንቲንግ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ፣ ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት፣ ኮሜርስ አካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ዲቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ መንግስት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ሰርቲፋይድ አካውንቲንግ፣ ታክስ አስተዳደር፣ ታክስና ከስተም አድሚኒስትሬሽን ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
ብዛት: 1
ደመወዝ፡ 13732
ደረጃ፡ X
መ/መ ቁጥር፡ 17.6/ምመሃቅ- 9
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የገቢ ክፍያዎችን መሰብሰብና መመዝገብ
የገቢ ሰነዶችንና ደረሰኞችን ማረጋገጥ
የገቢ መረጃዎችን መዝግቦ መያዝ
የገቢ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
የገቢ ልዩነቶችን መለየትና ማሳወቅ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30-6፡ 30 እና ከሰዓት ከ7፡30-1፡30 አዲስ አበባ ቦሌ አፍሪካ ጎዳና መንገድ ወሎ ሰፈር ቦሌ ማተሚያ ዝቅ ብሎ ሽዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው በባለስልጣኑ ዋና መስሪያ ቤት በብቃትና የስው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 08 ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ቅርጫፍ ፅ/ ቤቶች በሚገኙበት ቦታ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ኮንቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፤መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ ትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማያያዝ ይኖርባችዋል፡፡ ከግል ኮሌጅ የተመረቃችሁ የትምህርት ማስረጃችሁን አግባብ ባለው ተቋም/ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን እውቀና የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡ አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊት ይወስዳሉ፡ ለፈተና የሚመለመሉ አመልካቾች ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ይቻላሉ፡፡ በግል ድርጅት የተሰሩ የስራ ልምዶች ግብር ለመቆረጡ ከገቢዎች ማረጋገጫ መቅረብ አለበት፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ የአካል ጉዳተኞች እና ሴቶች ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውቲንግ ኤንድ በጀት፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፣ ኮምፒዩተራይዝድ አካውንቲንግ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋይናንሻል አካውንቲንግ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ፣ ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት፣ ኮሜርስ አካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ዲቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ መንግስት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ሰርቲፋይድ አካውንቲንግ፣ ታክስ አስተዳደር፣ ታክስና ከስተም አድሚኒስትሬሽን ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30-6፡ 30 እና ከሰዓት ከ7፡30-1፡30 አዲስ አበባ ቦሌ አፍሪካ ጎዳና መንገድ ወሎ ሰፈር ቦሌ ማተሚያ ዝቅ ብሎ ሽዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው በባለስልጣኑ ዋና መስሪያ ቤት በብቃትና የስው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 08 ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ቅርጫፍ ፅ/ ቤቶች በሚገኙበት ቦታ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ኮንቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፤መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ማመልከት ይችላሉ፡፡Deadline: Oct 8, 2026, 12:00 AM
Location: Bole
Amount: 1
