የሰርቪሊያንስ ካሜራ ኦፕሬተር II

Position:

Organization: Addis Ababa Revenue Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በቪዲዮግራፊ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኤሌክትሪሲቲ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኦዲዮ ቪዲዮ ኤሌክትሪካል ኢኪዩፕመንት ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 2

  • ደመወዝ፡ 12440

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • የሥራ መደቡ ደረጃ፡ VI

  • የቤት አበልና የሙያ አበል፡ 7908/3799

  • የስራ ቦታ፡ በስሩ ባሉት 17 ቅ/ጽ/ቤቶች

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የሰርቪሊያንስ ካሜራዎችን 24/7 መከታተል

  • አጠራጣሪ ወይም የደህንነት ክስተቶችን መለየትና ሪፖርት ማድረግ

  • የካሜራ ቀረጻዎችን መመልከትና አስፈላጊ መረጃዎችን መመዝገብ

  • የካሜራና የሰርቪሊያንስ ሲስተም ሥራ ላይ መሆኑን መከታተል

  • የደህንነት ጥሰቶችን ለሚመለከተው አካል በፍጥነት ማሳወቅ

  • የሰርቪሊያንስ መረጃና ቀረጻዎችን በሚስጥር መጠበቅ

  • የክትትል ሪፖርትና የክስተት መዝገብ ማዘጋጀት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ ለዲግሪ አመልካቾች መመረቂያ አማካኝ ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 3.2 እና ከዚያ በላይ እና ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ነጥብ ሲሆን ይህ ማስታወቂያ ለዲግሪ አመልካቾች ብቻ በመሆኑ ከዲግሪ በላይ የሚቀርብ አመልካች ተቀባይነት የሌለው ይሆናል፡፡ በ0 ዓመት/ልምድ በማይጠይቅ/ ለምታመለክቱ በመደበኛ ፕሮግራም የትምህርት መርሀ ግብር በትምህርት ዘመን 2016፣2017 እና 2018 የተመረቃችሁ መሆን አለበት፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ እንደአስፈላጊነቱ የቅጥር ማስታወቂያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት ያለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አመልካች በአካል መረጃ ይዘው ቢቀርቡ የማናስተናግድ ሲሆን ከአንድ ክፍት የስራ መደብ በላይ ለሚያመለክቱ አመልካቾች ማመልከቻው ውድቅ እንደሚሆን እናሳውቃለን፡፡ለሙከራ በሚል በማታሟሉት የስራ መደብ ላይ የምታመለከቱ አመልካቾች በምንም አይነት መልኩ ማመልከቻቹ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለግዎት በድህረ-ገጽ (Web site) ላይ ባለው online chat በማድረግ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0115575618 ለሰው ኃብት ሥራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

Job Requirements በቪዲዮግራፊ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኤሌክትሪሲቲ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኦዲዮ ቪዲዮ ኤሌክትሪካል ኢኪዩፕመንት ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሰርቪሊያንስ ካሜራዎችን 24/7 መከታተል - አጠራጣሪ ወይም የደህንነት ክስተቶችን መለየትና ሪፖርት ማድረግ - የካሜራ ቀረጻዎችን መመልከትና አስፈላጊ መረጃዎችን መመዝገብ - የካሜራና የሰርቪሊያንስ ሲስተም ሥራ ላይ መሆኑን መከታተል - የደህንነት ጥሰቶችን ለሚመለከተው አካል በፍጥነት ማሳወቅ - የሰርቪሊያንስ መረጃና ቀረጻዎችን በሚስጥር መጠበቅ - የክትትል ሪፖርትና የክስተት መዝገብ ማዘጋጀት How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች በ2016፣2017 እና 2018 የትምህርት ዘመን የተመረቃችሁ እና የመመረቂያ ነጥባቸው ለወንዶች 3.2 እና ከዚያ በላይ እና ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ነጥብ መሆን አለበት፡፡ ይህ ማስታወቂያ ለዲግሪ አመልካቾች ብቻ በመሆኑ ከዲግሪ በላይ የሚቀርብ አመልካች ተቀባይነት የሌለው ይሆናል፡፡ በተጨማሪም በአካል እና ከአንድ ክፍት የስራ መደብ በላይ የሚደረግ ማመልከቻ ውድቅ ይደረጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115575618 ይደውሉ፡፡

Deadline: Sep 2, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 2