ፕሮፌሽናል ነርስ III

Position:

Organization: Addis Ababa University College of Health Sciences

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዐውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
  • ብዛት፡ 20
  • ደመወዝ፡ 17838
  • ደረጃ፡ XIII
  • የስራ ቦታ፡ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ኦሪጅናል ዲግሪ እና የማይመለስ ኮፒ የታደሰ የሙያ ፍቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት(COC) እንዲሁም አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ በመያዝ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (FBC) አጠገብ ወይም ኢሚግሬሽንና ዜኘት ዋና መምሪያ ፊት ለፊት በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዐውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦሪጅናል ዲግሪ እና የማይመለስ ኮፒ የታደሰ የሙያ ፍቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት(COC) እንዲሁም አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ በመያዝ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (FBC) አጠገብ ወይም ኢሚግሬሽንና ዜኘት ዋና መምሪያ ፊት ለፊት በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Deadline: Jul 9, 2026, 12:00 AM

Location: Tikur Anbessa

Amount: 20