የንብረት ስራ አመራር ባለሙያ III

Position:

Organization: Institute of Ethiopian Standards

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ሎጀስቲክስ፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሎጅስቲክስ እና ፕሮክዩርመንት፣ ሎጂስቲክስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮፕርቲ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፐርቸዚንግና ኢንሹራንስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሴልስ ማንሺፕ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ አለም አቀፍ ንግድ፣ ማርኬቲንግ ኤንድ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ዴቬሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ኮኦፐሬቲቨ ማኔጅመንት፣ ህዝብ አስተዳደር፣ ባንኪን አንድ ኢንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሥራ ልምድ

  • ብዛት፡ 1

  • ደረጃ፡ XII

  • ደመወዝ፡ 14983

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት/ዝውውር

  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 10.1/ደረ-117

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የሥራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ስቱደንት ኮፒ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከመገናኛ ወረድ ብሎ ከአምቼ መኪና መገጣጠሚያ አጠገብ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 110 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማስታወሻ፡ በ10 +1/10+2/10+3/10+4/10+5 ደረጃ የትምህርት ማስረጃዎችን የሚያቀርቡ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ አለባቸው፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ሰሌዳ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ሎጀስቲክስ፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሎጅስቲክስ እና ፕሮክዩርመንት፣ ሎጂስቲክስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮፕርቲ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፐርቸዚንግና ኢንሹራንስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሴልስ ማንሺፕ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ አለም አቀፍ ንግድ፣ ማርኬቲንግ ኤንድ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ዴቬሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ኮኦፐሬቲቨ ማኔጅመንት፣ ህዝብ አስተዳደር፣ ባንኪን አንድ ኢንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የሥራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ስቱደንት ኮፒ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከመገናኛ ወረድ ብሎ ከአምቼ መኪና መገጣጠሚያ አጠገብ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 110 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማስታወሻ፡ በ10 +1/10+2/10+3/10+4/10+5 ደረጃ የትምህርት ማስረጃዎችን የሚያቀርቡ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ አለባቸው፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ሰሌዳ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Deadline: Aug 19, 2026, 12:00 AM

Location: Megenagna

Amount: 1