የንብረት ስራ አመራር ባለሙያ III

Position:

Organization: Institute of Ethiopian Standards

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ፕሮርክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሴልስ ማንሺፕ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ለጅስቲክና ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ሎጀስቲክስ፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስና ሰኘላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮፐርቲ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርቼዚንግ እና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ኮኦፐሬትቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሎጅስቲክስ እና ፕሮክዩርመንት፣ ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ባንኪን አንድ ኢንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሥራ ልምድ

  • ብዛት፡ 1

  • ደረጃ፡ VIII

  • ደመወዝ፡ 11500

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት/ዝውውር

  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 10.1/ደረ-116

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የሥራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ስቱደንት ኮፒ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከመገናኛ ወረድ ብሎ ከአምቼ መኪና መገጣጠሚያ አጠገብ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 110 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማስታወሻ፡ በ10 +1/10+2/10+3/10+4/10+5 ደረጃ የትምህርት ማስረጃዎችን የሚያቀርቡ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ አለባቸው፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ሰሌዳ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ፕሮርክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሴልስ ማንሺፕ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ለጅስቲክና ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ሎጀስቲክስ፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስና ሰኘላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮፐርቲ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርቼዚንግ እና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ኮኦፐሬትቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሎጅስቲክስ እና ፕሮክዩርመንት፣ ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ባንኪን አንድ ኢንሹራንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የሥራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ስቱደንት ኮፒ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከመገናኛ ወረድ ብሎ ከአምቼ መኪና መገጣጠሚያ አጠገብ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 110 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማስታወሻ፡ በ10 +1/10+2/10+3/10+4/10+5 ደረጃ የትምህርት ማስረጃዎችን የሚያቀርቡ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ አለባቸው፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ሰሌዳ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Deadline: Aug 19, 2026, 12:00 AM

Location: Megenagna

Amount: 1