የንብረት ሥራ አመራር ባለሙያ III

Position:

Organization: Wolkite University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ሎጀስቲክስ፤ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሎጅስቲክስ እና ፕሮክዩርመንት፣ ሎጂስቲክስና ሰኘላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮፕርቲ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ፕሮክዩርመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፐርቸዚንግና ኢንሹራንስ⁄ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሴልስ ማንሺፕ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ አለም አቀፍ ንግድ፣ ማርኬቲንግ ኤንድ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ዴቬሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ኮኦፐሬቲቨ ማኔጅመንት፤ ህዝብ አስተዳደር፣ ባንኪን አንድ ኢንሹራንስ፣ ፕሮኪዩርመንት ኤንደ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽንና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት ቀጥታ እና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 14983

  • ደረጃ፡ XI

  • የመ/መ/ቁጥር፡ 8.32/ወቂዩ-2189

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

  • የስራ ቦታ፡ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለቡኢ ልዩ አዳር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 ወይም ቡታጅራ አካባቢ ያላችሁ ተመዝጋቢዎች በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሠው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የተደራጀ እና የተሟላ የስራ ልምድ አያይዞ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ላይ ሙሉ በሙሉ ሃላፊነት ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ተመዝጋቢዎች ለጽሁፍ ፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያና በተቋሙ ድረ-ገጽ ቴሌግራምና በፌስቡክ ገጽ ይገለፃል

Job Requirements በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ሎጀስቲክስ፤ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሎጅስቲክስ እና ፕሮክዩርመንት፣ ሎጂስቲክስና ሰኘላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮፕርቲ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ፕሮክዩርመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፐርቸዚንግና ኢንሹራንስ⁄ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሴልስ ማንሺፕ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ አለም አቀፍ ንግድ፣ ማርኬቲንግ ኤንድ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ዴቬሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ኮኦፐሬቲቨ ማኔጅመንት፤ ህዝብ አስተዳደር፣ ባንኪን አንድ ኢንሹራንስ፣ ፕሮኪዩርመንት ኤንደ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽንና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 ወይም በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሠው ሃብት አስተዳደር ቢሮ የስራ መደቡን በመጥቀስ ፎቶ ኮፒ እና ኦሪጅናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በዲግሪ ትምህርት የተመረቁ የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ እና ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

Deadline: Sep 9, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1