የአውሮፕላን ምዝገባና የበረራ ብቃት ማረጋጋጫ ኢንስፔክተር III
Position:
Organization: Ethiopian Civil Aviation Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ ኤሮኖቲካል ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት በአውሮፕላን ጥገና የስራ ልምድ ያለው
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 23173
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- የሥራ መደቡ ደረጃ፡ XVI
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የተጠቀሱትን ተፈላጊ ችሎታዎች በማሟላት ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ኤርፖርት በሚገኘው የባለሥልጣኑ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ ኤሮኖቲካል ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት How to Apply አመልካቾች የተጠቀሱትን ተፈላጊ ችሎታዎች በማሟላት ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ኤርፖርት በሚገኘው የባለሥልጣኑ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡Deadline: Sep 2, 2026, 12:00 AM
Location: Bole
Amount: 2
