የፋይናንሻል ኦዲት ባለሙያ III
Position:
Organization: FDRE Civil Service Commission
Not Specified
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዮት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ በጀት፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፣ ኮምፒዩተራይዝድ አካውንቲንግ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋይናንሻል አካውንቲግ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ፣ ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት/አስተዳዳር/፣ ኮሜርስ አካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ዲቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ መንግስት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ታክስ አስተዳደር፣ ታክስና ከስተም አድሚኒስትሬሽን ወይም ማኔጅመንት፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 16348
- የስራ መደቡ ደረጃ፡ XII
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች በሚከተለው ሊንክ ማመልከት ይችላሉ፡ THIS LINK
ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በቴክኒክና ሙያ ደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ማያያዝ ሲኖርባቸው ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ሕጋዊነት ኃላፊነት የሚወስዱ ሲሆን ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ የአካል ጉዳተኞች እና ሲት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ በጀት፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፣ ኮምፒዩተራይዝድ አካውንቲንግ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋይናንሻል አካውንቲግ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ፣ ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት/አስተዳዳር/፣ ኮሜርስ አካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ዲቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ መንግስት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ታክስ አስተዳደር፣ ታክስና ከስተም አድሚኒስትሬሽን ወይም ማኔጅመንት፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በቴክኒክና ሙያ ደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ማያያዝ ሲኖርባቸው ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ሕጋዊነት ኃላፊነት የሚወስዱ ይሆናሉ፡፡Deadline: Aug 1, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
