Import and Export Logistics and Operations Specialist

Position:

Organization: Berkume Bunna Expoort PLC

Not Specified

ብዛት፡1

ደመወዝ:በስምምነት

የስራ ቦታ፡አዲስ አበባ

የስራ መስፍርቶች፡

የት/ት ደርጃ:የመጀመሪያ ድግሪ በሎጅስቲክስና ኦፕሬሽን፤ በሎጅስቲክስና ማኔጅመነት፤በሎጅስቲክስ እና ሰፕላይ፤በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 3 አመት

የማመልከቻ መመርያ:

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መድሃኒዓለም ሰላም ሲት ሞል ፊት ለፊት የኦሮሚያ ልማት ማህበር ህንጻ 4ኛ ፎቅ በርኩሜ ቡና ላኪ ኃላፊንቱ የተወሰነ የግል ማህበር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251116616700 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Logistics and Operations; Logistics and Management; Logistics and Supply Chain; Marketing or a related field study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መድሃኒዓለም ሰላም ሲት ሞል ፊት ለፊት የኦሮሚያ ልማት ማህበር ህንጻ 4ኛ ፎቅ በርኩሜ ቡና ላኪ ኃላፊንቱ የተወሰነ የግል ማህበር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251116616700 ይደውሉ።

Deadline: Sep 1, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue